Search

Thursday, April 23, 2015

ከሰማዕታቱ ስንቶቹ ታወቁ ስንቶቹ ቀሩ?

ኢትዮጵያውያን ሰማዕታተ ሊቢያ በቁጥር 30 ቢሆኑም ገና ሁሉንም ለይተን አላወቅናቸውም። ለመሆኑስ ይህንን ሥራ በየግላችን ለመሥራት መሞከራችን እንደተጠበቀ ሆኖ የነዚህን ዜጎች ማንነት አጣርቶ ለቤተሰቦቻቸው የማሳወቁ ኃላፊነት የማን ነው?
1ኛ. በጎ ኅሊና ያለን ሰዎች በሙሉ እያንዳንዳችን የወገኖቻችንን ማንነት በመለየቱ በኩል ኃላፊነት አለብን፤
2. ሰማዕት የሆኑት በስደተኝነታቸው ወይም በቆዳ ቀለማቸው ወይም በዜግነታቸው ሳይሆን በሃይማኖታቸው ምክንያት እንደመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት አለባት፤

4. መንግሥትም ኃላፊነት አለበት።
5. በተለያየ ክፍለ ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅረበረሰብ ማኅበራት።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር በፌስቡክ ገጹ ያካፈለን “ጌታነው ሙንየ”ን እያመሰገንን ለተመሳሳይ ተግባር እንዘጋጅ።
ከሰማዕታቱ እስካሁን ያወቅናቸው፦
1.      ኢያሱ ይኵኖአምላክ
2.       ባልቻ በለጠ
3.      ዳንኤል ሐዱሽ
4.      ቡሩክ ካሳሁን
5.      ኤልያስ ተጫኔ
6.      በቀለ ታጠቅ
7.      በቀለ አርሰማ
8.      ዳዊት ሐድጉ
9.      መንግሥቱ ጋሼ

            10.    ጀማል ራህማን

No comments:

Post a Comment