Search

Wednesday, April 8, 2015

ጥቂት መረጃ ስለ ሴቶች

ጥቂት መረጃ ስለ ሴቶች
# 1 አንዳንድ ሴቶች አስመሳይ ናቸው በዚህ ግራ አይግባህ ተጠንቀቅ
# 2 ሴቶች አብዛኛውን ጊዜ ቁመና ባላቸው ወንዶች ይሳባሉ ምንም ቆንጆ ባይሆንም
# 3 ሴቶች ሲደነቁ ይወዳሉ እናም የሚያምረውን ክፍሉአን አድንቅላት
# 4 ሰቶች ንዴታቸውን በስርት ከገልፁልህ ይወዱሃል
# 5 ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሳያያቸው ያዩታል
# 6 ሴቶች ጥፍት የሚሉት ወንዶች የሆነ ነገር ከሴቶች ሲፈልጉ ነው
# 7 ሴቶች የሚወዱትን ወንድ ማታ ሁሌ ከመተኛታቸው በፊት ያስቡታል ምንም አንኩዋ ከሌላ ወንድ ጋር ቢዉሉም
# 8 ሴቶች በወንድ ልጅ በቀላሉ በፍቅር ይያዛሉ
# 9 ሴቶች የሚወዱት ወንድ ከሌላ ሴት ሲሆን ያብሰልስላቸዋል
# 10 ሴቶች የሚወዱት ወንድ በአጠገባቸው ሲያልፍ ይደሰታሉ
# 11 ሴቶች ሌላ ሰው ለመምሰል የሚሞክር ወንድን ይጠላሉ
# 11 ሴት አንደወደድካት ታውቅባሃነች ነገር ግን ካልነገርካት አርግጠኛ አትሆንም
# 12 ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሲቀልድ ባያስቅም ምን አልባት ውሃ ፈላ ቢላት ት ስቃለች
# 13 ሴት ፍቅረኛህ ከወንድ ጉዋደኛህ ፍቅር አንዳይዛት ትጠነቀቃለች
# 14 ሴት ስለ ውንድ ትጉአጉአለች ለምን በትል ወንዶች ለሴቶች # непредсказуемы ናቸው
# 15 ስለሷ ማወቅ ከፈለክ ጓደኛዋን ጠይቃት እሷ እራሱዋ የማታቀውን ሁላ ትነግርሃለች

No comments:

Post a Comment