
ፓስተር አርቲስት ጥበቡ ወርቅዬ የቤተክርስቲያኒቱን ተልኮ ለመፈፀም ትላንት ማምሻውን ከመካኒሳ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ከሌሎች አገልጋዮች ጋር በመሆን ነበር ወደ ሻሸመኔ የተንቀሳቀሱት ሆኖሞ ዝዋይ ላይ ባጋጠማቸው የመገልበጥ አደጋ ጥበቡን ጨምሮ ፓስተር ይሳቅ አለማየው (የሻሸመኔ ሙሉ ወንጌል አስተዳደር) እና አሽከርካሪው ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል:: ቀሪ ጉዳት የደረሰባቸው አገልጋዮች በዝዋይ ሪፈራል ሆስፒታል እርዳታ እየተደረገላቸው ነው ሲል ኤልሻዳይ ቲቪ ዘግቧል::ለቤተሰብ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን::
posted by Aseged Tamene
No comments:
Post a Comment