በዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ
ቲማቲም፣
የቲማቲም ሶስ ወይም ፒዛ አዘውትረው የሚመገቡ ወንዶች ራሳቸውን ከፕሮስቴት ካንሰር በጥሩ ሁኔታ እየተከታተሉ
እንደሆነ በሃርቫርድ ተመራማሪዎች የተደረገ ጥናት አረጋግጧል፡፡ በጥናቱ ላይ 47ሺ ወንድ የጤና ባለሙያዎች
ተካተዋል፡፡ በውጤቱም በሳምንት ከሁለት እስከ አራት ጊዜ ቲማቲም ነክ ምግቦችን የሚመገቡ ወንዶች በፕሮስቴት ካንሰር
የመጠቃት እድላቸው በ35 ከመቶ ቀንሶ ተገኝቷል፡፡ ቲማቲም በከፍተኛ መጠን ይዞት የሚገኘው carotenoid ለዚህ
ውጤት መገኘት ወሳኝነት አለው ተብሏል፡፡ ተመራማሪዎቹ ካሮቲኖይድን የያዘው ላይኮፔን የተሰኘ ንጥረ ነገር በቶሎ
ከሰውነት ጋር እንዲዋሃድ ቲማቲሙ ከቅባት ጋር አብሮ መብሰል አለበት ያሉ ሲሆን ለዚህ ደግሞ ፒዛ ተመራጭ ሆኖ
ተገኝቷል፡፡
- የቲማቲም ሶስ
- ኦይስተር
- ብሮኮሊ
- የኦቾሎኒ ቅቤ
- ሃብሃብ
No comments:
Post a Comment