Search

Sunday, April 5, 2015

የAndroid ስልኮን ፍጥነት መጨመር የምችሉበትን መንገድ

ዛሬ ለAndroid ተጠቃምወች አድስ ነገር ይዘን ቀርበናል።
የAndroid ስልኮን ፍጥነት መጨመር የምችሉበትን መንገድ እናሳያችኃለን።
ይህን ስተፕ ይከተሉ፦

1. Menu--->Settings--->Developer Options
Settings ውስጥ Developer Options ከለሌ አይጨነቁ። ይህን ስተፕ ይከተሉ Settings-->About Device-->Build Number የምለውን በፍጥነት 7 ግዜ ስነኩ ይመጣል።
2. Developer Options-->Windows Animation Scale-->Off
3. Transition Animation Scale-->Off
4.Animation Duration Scale-->off
ያድርጉ። አሁን ስልኮዎ ከበፍቱ ፈጣን ሆኖአል ማለት ነው።ልዩነቱን ለማየት
Windows Animation Scale-->10
-Transition Animation Scale-->10
-Animation Duration Scale-->10
ያድርጉና ስልኩን ይጠቀሙ ልዩነቱን በግልፅ ይመለከታሉ።
Cheers!!!


source  :ሞባይሎን በተሻለ መንገድ ይጠቀሙ

No comments:

Post a Comment