Search
Friday, May 15, 2015
መድረክ በጃንሜዳ የፊታችን ግንቦት 8 ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ
ከመድረክ የተላለፈ ጥሪ:- መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ ለግንቦት 8 ህጋዊ እውቅና ያገኘ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ፡፡ የውይይቱ ዓላማ የ2007 ምርጫ አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ህዝብ ጋር ለመወያየት ነው፡፡ ህዝባዊ ውይይቲ ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ ከቀኑ 8፡00 ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም መልእክቱ ለመላው ህብረተሰብ እንዲዳረስ እናድርግ…ውይይቱ የተሳካ እንዲሆን የበኩላችንን ሚና እንጫወት፡፡ -
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
View mobile version
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment