Thursday, July 31, 2014
›
Tuesday, September 24, 2013
የከተማ አስተዳደሩ በሚቀጥሉት 2 አመታት 130ሺ ቤቶችን ሊገነባ ነው
›
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ህዝቡን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስክ የላቀ ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አስታወቁ፡፡ አስተዳደሩ ባለፉት ዓመታት ያከናወናቸውን የል...
Monday, September 23, 2013
የኬኒያ የፀጥታ ሀይሎች በዌስትጌት ታጋቾችን ለማስለቀቅ ዘመቻ ጀምሩ
›
በ ኬኒያ መዲና ናይሮቢ የፀጥታ ሀይሎች በዌስትጌትየገበያ ማዕከል ውስጥ በአሸባሪ ቡድኑ አልሸባብ ታጣቂዎች ተይዘው የሚገኙ ታጋቾችን ለማስለቀቅ ዘመቻ ጀምሩ ። በአሁኑ ወቅት የፀጥታ ሀይሎቹ የገበያ ማእከሉን የወረ...
Thursday, September 19, 2013
ዋሊያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
›
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በጥቅምት 3 እና በህዳር መጀመሪያ ለሚጠብቀው የናይጀሪያ ወሳኝ ጨዋታ ለዝግጅት የሚረዳውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከጋናና ካሜሮን ጋር ሊያደርግ እንደሚችል ተገል...
ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች ድልድል ይፋ ሆነ
›
በ2005 የትምህርት ዘመን የ12 ክፍል የመሰናዶ ፈተናን ካለፉት 163ሺህ 406 ተማሪዎች መካከል 103 ሺህ 394 ተማሪዎች በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበዋል ። ምደባው ዛሬ በአገር አቀፍ የትምህርት ምዘ...
Tuesday, September 17, 2013
ስለሺ ደምሴ ጋሽ አበራ ሞላ "ያምራል ሀገሬ"ን የሙዚቃ አልበም በብሄራዊ ቴአትር አስመረቀ
›
ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) "ያምራል ሀገሬ"ን በብሄራዊ ቴአትር አስመረቀ አዲሱ የስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ)"ያምራል ሀገሬ"የሙዚቃ አልበም ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ፤የትዝታው ንጉ...
Monday, September 16, 2013
በአንበሳ ግቢ አንበሳ ሰው ገደለ
›
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በአንበሳ ግቢ የአንበሶች ማቆያ ማዕከል ውስጥ ዛሬ ከጠዋቱ 1:30 ላይ የሞት አደጋ ተከሰተ። አደጋው የተከሰተው አቶ አበራ ሲሳይ የተባሉት የአንበሶ...
‹
›
Home
View web version