Wednesday, August 19, 2015
በማልቀስ የምናገኛቸው አስገራሚ የጤና በረከቶች
›
በማልቀስ የምናገኛቸው አስገራሚ የጤና በረከቶች መቼስ በከፋንና ባዘንን ወቅት፣ የፍቅር ግንኙነታችን ሲቋረጥ፣ አሳዛኝ ፊሌሞች ስንመለከት፣ ከመጠን በላይ ስንደሰትና በሌሎችም ምክንያቶች ስሜታችንን ፈንቅሎ የሚወ...
Friday, July 31, 2015
“ዘፈኑን እየተውኩ ወደ ዝማሬው ዓለም እየገባሁ ነው” – ድምፃዊት(ዘማሪት) ዘሪቱ ጌታሁን [ቃለ-ምልልስ]
›
ዘሪቱ ከበደ ዘፈን አቁማለች ወይንስ አላቆመችም የሚሉ አናጋጋሪ ጉዳዮች በርካታ ጊዜያት ሲነሱ ቆይተዋል፡፡ ይሄንን ጉዳይ በተመለከተ ከእርሷ አንደበት ይህ ነው የሚባል ቁርጥ ያለ ምላሽ ሳይሰጥበት በመቆየቱ በበርካቶች ዘንድ...
Monday, July 13, 2015
Health: የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች
›
ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው? በጥንዶች መካከል ለሚኖር የተሳካ የፍቅር ግንኙነት የፍላጎት መጣጣም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ የሰው ልጆች በአጠቃላይ፣ ተመሳሳይ የሚ...
Wednesday, July 8, 2015
የግል ባንኮች ትርፍ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል
›
የግል ባንኮች ትርፍ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል - ንግድ ባንክ ከታክስ በፊት 12 ቢሊዮን ብር ማትረፉ ተሰምቷል በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 16 የግል ባንኮች በ2...
Wednesday, July 1, 2015
ባዶ እግር መሄድ ለጤና የሚያስገኘው ጠቀሜታ
›
ከብዙ ዘመናት በፊት ጫማ የሚባለው የእግር ልባስ ከመሰራቱ በፊት ሰዎች እግራቸውን ባዶ ነበር የሚሄዱት። በአሁኑ ጊዜም ቢሆን በገጠራማ አካባቢ ያሉ ሰዎች ያለ ጫማ በባዶ እግር ሲጓዙ ይስተዋላል። ታዲያ በባዶ እ...
Thursday, June 25, 2015
ዕንቁላል፣ ድንችና ቡና ---- share share if
›
ዕንቁላል፣ ድንችና ቡና ልጁ ሁልጊዜ እየመጣች ታማርራለች፡፡ ኑሮ አልተሳካልኝም፣ አልሞላልኝም፣ ባሌ ያስቸግረኛል፣ ሥራ ቦታ ሰላም የለኝም፣ ጎረቤቶቼ ረበሹኝ፣ ሕመሙ በረታብኝ፣ ገንዘቤ አልበረክት አለ፤ ጓደኞቼ ያሙ...
Friday, June 19, 2015
ህልም ምንድን ነው? ለምን እናልማለን?
›
ህልሞች በምንተኛበት ወቅት አዕምሯችን የሚፈጥራቸው የምስሎችና ታሪኮች ውህዶች ናቸው። ህልሞች የሚያዝናኑ፣ የሚረብሹ፣ ቀልዶች፣ የፍቅር ግንኙነቶች፣ የሚያስፈራሩና አንዳንድ ጊዜም ያልተለመዱ ክስተቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ህ...
›
Home
View web version