Tikuse Neger
Tuesday, September 24, 2013

የከተማ አስተዳደሩ በሚቀጥሉት 2 አመታት 130ሺ ቤቶችን ሊገነባ ነው

›
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ህዝቡን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስክ የላቀ ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አስታወቁ፡፡ አስተዳደሩ ባለፉት ዓመታት ያከናወናቸውን የል...
Monday, September 23, 2013

የኬኒያ የፀጥታ ሀይሎች በዌስትጌት ታጋቾችን ለማስለቀቅ ዘመቻ ጀምሩ

›
በ ኬኒያ  መዲና ናይሮቢ የፀጥታ ሀይሎች በዌስትጌትየገበያ ማዕከል ውስጥ በአሸባሪ ቡድኑ አልሸባብ ታጣቂዎች ተይዘው የሚገኙ  ታጋቾችን ለማስለቀቅ ዘመቻ ጀምሩ ። በአሁኑ  ወቅት  የፀጥታ ሀይሎቹ የገበያ ማእከሉን  የወረ...
Thursday, September 19, 2013

ዋሊያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

›
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በጥቅምት 3 እና በህዳር መጀመሪያ ለሚጠብቀው የናይጀሪያ ወሳኝ ጨዋታ ለዝግጅት የሚረዳውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከጋናና ካሜሮን ጋር ሊያደርግ እንደሚችል ተገል...

ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች ድልድል ይፋ ሆነ

›
በ2005 የትምህርት ዘመን የ12  ክፍል  የመሰናዶ  ፈተናን  ካለፉት 163ሺህ 406  ተማሪዎች መካከል  103 ሺህ 394 ተማሪዎች በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበዋል ። ምደባው ዛሬ  በአገር አቀፍ የትምህርት ምዘ...
Tuesday, September 17, 2013

ስለሺ ደምሴ ጋሽ አበራ ሞላ "ያምራል ሀገሬ"ን የሙዚቃ አልበም በብሄራዊ ቴአትር አስመረቀ

›
ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) "ያምራል ሀገሬ"ን በብሄራዊ ቴአትር አስመረቀ አዲሱ የስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ)"ያምራል ሀገሬ"የሙዚቃ አልበም ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ፤የትዝታው ንጉ...
Monday, September 16, 2013

በአንበሳ ግቢ አንበሳ ሰው ገደለ

›
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በአንበሳ ግቢ የአንበሶች ማቆያ ማዕከል ውስጥ ዛሬ ከጠዋቱ 1:30 ላይ የሞት አደጋ ተከሰተ። አደጋው የተከሰተው አቶ አበራ ሲሳይ የተባሉት የአንበሶ...
Tuesday, September 10, 2013

ከኢትዮጵያ በማደጎ የወሰዷትን ልጅ ለሞት የዳረጉት አሜሪካውያን ቤተሰቦቿ ጥፋተኛ ተባሉ

›
 ኢትዮጵያዊቷን ሐና ዊሊያምስን በማደጎ ወደ አሜሪካ የወሰዳት ላሪ ዊሊያምስ በቀረበበት ሐናን የመግደል ክስ ጥፋተኛ ተባለ። በ2008 ከኢትዮጵያ በማደጎነት የተወሰደችው ሐና ከፍተኛ ቅዝቃዜ ቦታ ላይ ተቆልፎባት በደረሰ...
1 comment:
‹
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.