Tikuse Neger
Saturday, February 16, 2013

ኢትዮጵያ በፊፋ ወርሀዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ አራት ደረጃዎች ዝቅ አለች

›
በፊፋ ወርሀዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ አራት ደረጃዎች ዝቅ አለች። ብሄራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎው ያስመዘገብው ውጤት ለደረጃ መውረዱ በምክንያትነት ተጠቅሷል። በውድድሩ ላይ ካደረጋቸው ሶስ...
Monday, February 11, 2013

አንጋፋው ድምጻዊ ታምራት ሞላ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

›
አንጋፋው ድምጻዊ ታምራት ሞላ ዛሬ ንጋት ላይ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። አርቲስት ታምራት ሞላ በ19 36 ዓ.ም ከአባቱ ከፊት አውራሪ ሞላ ዘለለውና ከእናቱ ከወይዘሮ አበራሽ የኔነህ ፥ በጎንደር ከተማ ተወለደ ። ...

"ብሄራዊ ቡድናችን በሚገባ ማጣሪያውን አልፎ ወደ ብራዚል እናመራለን" ስውነት ቢሻው

›
ከ31 ዓመታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድብ ማጣሪያው ተሰናብቶ ተመልሷል፡፡ የቡድኑን ውጤት ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች እየተደመጡ ነው፡፡ በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ...
Friday, February 8, 2013

6ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የፓትሪያሪክ ምርጫ የካቲት 21 ይካሄዳል

›
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 6ኛውን የቤተክርስቲያኒቱን ፓትሪያሪክ የካቲት 21 ቀን 2005 ዓ.ም ትመርጣለች። የ6ኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የካቲት 18 አምስት እጩ ፓትርያሪ...
Monday, January 28, 2013

ኢቴቪ እና የአፍሪካ ዋንጫ

›
“በድብቅ አላስተላለፍኩም፤ በድርድር ላይ ነን” ኢቴቪ አለማየሁ አንበሴ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ የሚገኘውን 29ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በቀጥታ እያስተላለፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅ...
Saturday, January 26, 2013

What’s in a Name in Ethiopia?

›
Kalkidan Hailemariam aka ‘Mitu’ and Linguistics Professor Zelealem Leyew In Ethiopia, people have long used something called “hous...
Friday, January 25, 2013

ኤፍቢአይ የመረጃ ዋና ቋቶችን በሚዘጋበት ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞች ላይ የኢንተርኔት አገልገሎት መቋረጥ እንደሚደርስ ተገለጸ

›
ፍ ቢ አይ አንዳንድ የመረጃ መረብ ላይ ስርቆት የሚፈጽሙ ግለሰቦች  የሚጠቀሙበትን ዋና የመረጃ ቋቶች በሚዘጋበት ጊዜ በአብዛኛው በአሜሪካና በእንግሊዝ የሚገኙት ከ300 መቶ ሺ በላይ  የሚደርሱ ደንበኞች ላይ የኢንተርኔት...
‹
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.