Wednesday, May 27, 2015

ቦርዱ የ5ኛውን ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ5ኛውን ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረገ።

በዚህም መሰረት ከትግራይ ክልል ቦርዱ ከደረሱት የ31 መቀመጫዎች ውጤት ህውሃት 31 መቀመጫዎችን፣ ከአማራ ክልል ከደረሱት የ107 መቀመጫዎች ውጤት ብአዴን 107 መቀመጫዎች፣ ከኦሮሚያ ክልል ቦርዱ ከደረሱት የ150 መቀመጫዎች ውጤት ኦህዴድ 150 መቀመጫዎችን፣ በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ቦርዱ ከደረሱት የ16 መቀመጫዎች ውጤት ኢሶዴፓ 16 መቀመጫዎችን፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከደረሱት የሰባት መቀመጫዎች ውጤት ሰባቱንም ቤጉዴፓ አግኝተዋል።

ከደቡብ ክልል ከደረሱት የ95 መቀመጫዎች ውጤት ዴኢህዴን 95 መቀመጫዎች፣  በጋምቤላ ክልል ጋህዴፓ ከሶስት መቀመጫዎች ሶስቱንም፣ በሀረሪ ክልል ሀብሊ ከ2 መቀመጫዎች አንዱን ሲያገኝ አንዱን ኦህዴድ፣ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከሁለቱ መቀመጫዎች አንዱን ኦህዴድ ቀሪውን ሶህዴፓ አግኝተዋል።

አዲስ አበባ ላይ ደግሞ ከ23 መቀመጫዎች 23ቱንም አግኝቷል።

በታደሰ ብዙአለም

የተጫነው:- በፋሲካው ታደሰ

- See more at: http://www.fanabc.com/index.php/news/item/7926-%E1%89%A6%E1%88%AD%E1%8B%B1-%E1%8B%A85%E1%8A%9B%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%88%80%E1%8C%88%E1%88%AD-%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8D-%E1%8A%A0%E1%8C%A0%E1%89%83%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%8C%8A%E1%8B%9C%E1%8B%AB%E1%8B%8A-%E1%8B%8D%E1%8C%A4%E1%89%B5-%E1%8B%AD%E1%8D%8B-%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%8C%88.html#sthash.eIGsTDvi.dpuf

No comments:

Post a Comment