Wednesday, April 22, 2015
አዲስ አበባ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን ድርጊት የሚያወግዝ ታላቅ ትእይንተ ህዝብ እያስተናገደች ነው
በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ራሱን አይ ኤስ ብሎ የሚጠሩ አሸባሪ ቡድን በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን ድርጊት እና በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈፀመውን ድርጊት በመቃወም ታላቅሰልፍ በማካሄድ ላይ ናቸው።
በሰልፉ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment