Friday, May 10, 2013
የአርባ ስልሳ የቤት ምዝገባ ዝርዝር መግለጫ ዛሬ ይሰጣል
በአዲስ አበባ የአስር ዘጠና፣ የሃያ ሰማንያና የአርባ ስልሳ የቤት ፈላጊዎች ምዝግባን በሚመለከት ዛሬ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫው በከንቲባው ጽህፈት ቤት የሚሰጥ ሲሆን ፥ ምዝገባው መቼ እንድሚጀመር ፣ በማን አንደሚፈፀምና ተመዝጋቢዎቹ ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችም በመግለጫው ይዳሰሳሉ ተብሏል።
ምንጭ ኤፍ.ቢ.ሲ
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment