Tikuse Neger
Wednesday, May 29, 2013

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአትላንታ 25 ዓመት እስር ተፈረደባት

›
ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሮዳስ ተክሉ እዚህ አትላንታ ከተማ በዋለው የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ቀርባ ጉዳይዋ ሲታይ ከቆየ በኋላ ባለፍው ሰኞ MAY 20/2013 ….. 25 ዓመት እስር ተፈረደባት። ሮዳስ ተክሉ ይህ የተፈረደባት የ...

Racist Videos - The Funny Networks _ The Funny Networks

›
Tuesday, May 28, 2013

ኢትዮጵያ 290 ሚሊዮን ብር ያወጣችበትን ግዙፍ የስፖርት ማዕከል አስገንብታ ዛሬ አስመርቃለች::

›
የኢትዮጵያ ሁለገብ የወጣቶች  ስፖርት አካዳሚ ዛሬ  በይፋ ተመረቀ። አካዳሚውን በይፋ የመረቁት ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ እንዳሉት ፥ የሀገራችን ስፖርት ቀደም ሲል በአብዛኛው በግል ጥረትና ተነሳሽነት እ...

ከረሃብ ለመዳን ጥንዚዛና ምስጥ፣ አንበጣና ጉንዳን ብሉ UN: Eat more insects to fight hunger

›
ተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ዩኤን) ባለፈው ሳምንት ከሮም ከተማ ለአለማችን ረሃብተኞች አንድ ምክርና የምስራች ወሬ አሰራጭቷል። የምስራች ወሬው፣ “እነ ጥንዚዛን በመመገብ ከረሃብ መገላገል ይቻላል” የሚል ነው። በ...
Monday, May 27, 2013

“ሰዎች እንብላ የሚሉት ከልባቸው ነው ወይስ እንደው ለነገሩ ያህል?” የዳሰሳ ጥናት ውጤት

›
ሰሞኑን ማህበረሰባዊ እሴቶቻችን ከሚባሉት በአንዱ ላይ የብድግ ብድግ ናሙና ወስጄ ጥናት እካሄድኩ ነበር፡፡ የጥናቱ ትኩረት የ “እንብላ ባህላችን” ሲሆን ጥናቱን ለማካሄድ ያስፈለገበት ምክንያትም እውነት ይህ ባህል አለ ወ...

በተጠረጠሩባቸው የሙስና ወንጀሎች የታሰሩት አቶ መላኩ ፈንታ መታመማቸው ተገለጸ

›
46 ኪሎ ግራም ወርቅ ይዘው 100 ሺሕ ብር የተሸለሙት ተጠርጣሪ ልታሰር አይገባም አሉ ‹‹እኔ በመታሰሬ መንግሥትም ፕሮጀክቶችም ይበደላሉ›› አርክቴክት በእግዚአብሔር አለበል ‹‹ለልጄ ወተት መግዣ ብቻ አንድ ሺሕ ብር ...
Wednesday, May 22, 2013

ለ 40 ቀን 40 ለሊት እንጾማለን ብለው ሚስትን ለሞት ዳረጉ ልጆቹም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል

›
ያለምንም እህል እና ውሃ ጾምን ለ 40 ቀን 40 ለሊት እንጾማለን ብለው ጾማቸውን የጀመሩት የቤተሰብ አባላት ለከፍተኛ ጉዳት እና ለሞት መዳረጋቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ። በጎተራ ኮንደሚኒየም ውስጥ ይኖሩ የነበሩ...
‹
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.